ትኩረት የሚያሻው የሱዳን ፖለቲካዊ ቀውስ
ሰኞ፣ ሰኔ 3 2011ማስታወቂያ
መንበሩን ለሲቪል አስተዳደር እንዲለቅ ግፊት የፀናበት ወታደራዊ ምክር ቤት፤ በሀገሪቱ ለሚታየው የፖለቲካ ቀውስ መባባስ ተቃዋሚ ኃይሎችን ተጠያቂ እያደረገ ነው። አዲስ አበባ ላይ የተረጋጋች ሱዳንን አስፈላጊነት በሚመለከት በሚል በፍሬዴሪኽ ኤበርት ተቋም እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተባባሪነት ውይይት ተካሂዷል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ