« ቬልት ሁንገርሂልፈ » እና ፀረ ድህነት እና ረሀብ ውይይት | ኢትዮጵያ | DW | 18.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

« ቬልት ሁንገርሂልፈ » እና ፀረ ድህነት እና ረሀብ ውይይት

መንግሥታዊ ያልሆነው « ቬልት ሁንገርሂልፈ » በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የጀርመናውያኑ የዓለም የምግብ ድርጅት በአፍሪቃ ድርቅን፣ ረሀብን እና ድህነትን ለመቋቋም መደረግ ስለሚገባው ጥረት በአዲስ አበባ ምክክር አካሄደ። በዚሁ አምስት ቀናት በቆየው ውይይት ከተለያዩ የህብረተሰቡ ክፍል ከተውጣጡ ግለሰቦች ጋ ሰፊ የሀሳብ ልውውጥ አድርጓል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic