1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ባህር ዳር ሆቴል አቅራቢያ ቦምብ መፈንዳቱ፤

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 27 2009

በአማራ ክልላዊ መንግሥት ዋና ከተማ ባህር ዳር ዉስጥ ትናንት ማምሻዉን ቦምብ መፈንዳቱን ከማኅበራዊ መገናኛዎች የተገኘ  መረጃ  ይጠቁማል። መረጃዉ እንደሚለዉ ቦምቡ የፈነዳዉ ግራንድ በተሰኘዉ ሆቴል እና ስፓ ዉስጥ ነዉ።

https://p.dw.com/p/2VLnR
Mutter und Sohn Tannasee Baher Dahr Äthiopien
ምስል፦ DW/Azeb Tadesse Hahn

Q&A Baher Dar Hotel Bob blast - MP3-Stereo

ስለደረሰዉ ጉዳት ግን የተነገረ ነገር የለም። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ወደ ስፍራዉ ደዉሎ የተፈጠረዉን ለማጣራት ሞክሯል። ስቱዲዮ ከምግባቴ አስቀድሜ በስልክ ጠይቄዋለሁ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ