በጀርመን ቀኝ ፅንፈኞች እየተጠናከሩ ይሆን? | አውሮጳ እና ጀርመን | DW | 16.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ እና ጀርመን

በጀርመን ቀኝ ፅንፈኞች እየተጠናከሩ ይሆን?

በደቡብ ጀርመን ኑርንበርግ ከተማ አቅራቢያ ለስደተኞች በተሰናዱ መጠለያዎች ላይ ቃጠሎ ከደረሰ በኋላ ፤ ቃጠሎውም ሆን ተብሎ እንደደረሰ የሚጠቁሙ የፅንፈኞች ምልክቶች በመገኘታቸው ፖሊስ ምርመራውን አጠናቅሯል።

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች