1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በማድመጥ መማር

ትምህርት ለአፍሪቃ እድገት ቁልፍ ሚና አለው። ይሁንና ትምህርት ቤቶችና ዩኒቨርስቲዎች በበቂ ሁኔታ የሉም። በማዳመጥ መማር የተባለው የዶቼ ቬለ አዲሱ የመገናኛ ብዙኃን የርቀት ትምህርት በሁሉም የአህጉሪቱ ክፍሎች ዕውቀትን ለማዳረስ ይጥራል።