ቃለ ምልልስ ከወይዘሮ ሐረጓ ማሞ ጋር
ረቡዕ፣ ነሐሴ 8 2011ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ሐገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ፣ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ከትናንት ማክሰኞ ጀምሮ ይፋ አድርጓል። ተማሪዎችም ኤጄንሲው ባቀረባቸው አማራጭ መንገዶች አማካኝነት የፈተና ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ። ዘንድሮ የተጠሰውን ፈተና 319,264 ተማሪዎች መፈተናቸው ተገልጿል። ተመዘግበው ያልተፈተኑም አሉ። ከፈተናው ውጤት ይፋ መደረግ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ የትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ ሐረጓ ማሞን ልደት አበበ አነጋግራቸዋለች።
ልደት አበበ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ