You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ሰብአዊ መብት
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
ዛሬ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ቀን ነው
ዛሬ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ቀን ነው
የኢፌዴሪ ሕገመንግሥት ከአንቀጽ 14 እስከ 44 ዋና ዋና የሰብዓዊና የዴሞክራሲያዊ መብቶችን የሚመለከቱ ድንጋጌዎችን አካትቶ ይዟል።
በአፋር ክልል ደመወዝ በአግባቡ ያልተከፈላቸው መምህራን አቤቱታ
በአፋር ክልል ደመወዝ በአግባቡ ያልተከፈላቸው መምህራን አቤቱታ
በአፋር ክልል ከሰሜኑ ጦርነት ጋር በተያያዘ የትምህርት ተቋማት ጉዳት ደሶባቸዋል። ሆኖም እስካሁን ተጠግነዉ ሙሉ በሙሉ ለአገልግሎት አለመብቃታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ይገልፃሉ።
በጃራ ስደተኞች መጠለያ በሴቶች ላይ የሚፈጸመው ፆታዊ ጥቃት
በጃራ ስደተኞች መጠለያ በሴቶች ላይ የሚፈጸመው ፆታዊ ጥቃት
የአማራ ክልል ሴቶች ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በበኩሉ በጃራ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በሴቶች ላይ እየተፈፀመ ስላለዉ ወሲባዊ ጥቃት የማውቀው ነገር የለም ነው ያለው።
«ከሕግ አሰራር ውጪ ለወታደራዊ ምልመላ ተይዘው ገንዘብ ተጠየቁ» ኢሰመኮ
«ከሕግ አሰራር ውጪ ለወታደራዊ ምልመላ ተይዘው ገንዘብ ተጠየቁ» ኢሰመኮ
በቢሾፍቱ ከተማ ጥቅምት 22 በግዳጅ የተያዙ ወጣቶችም ተመሳሳይ ዕጣፈንታ ገጥሟቸው በቤተሰቦቻቸው ብርቱ ድርድር መለቀቃቸውን ኮሚሽኑ በዘገባው አስፍራል።
ምያንማር ውስጥ ለፈተና የተዳረጉት ኢትዮጵያውያን ጉዳይ
ምያንማር ውስጥ ለፈተና የተዳረጉት ኢትዮጵያውያን ጉዳይ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ጃፓን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከምያንማር መንግሥት ጋር ንግግር መጀመሩን ትናንት አስታውቀዋል።
የአካል ጉዳተኞችን ተግዳሮትና ተስፋ
የአካል ጉዳተኞችን ተግዳሮትና ተስፋ
በጎርጎሪዮሳዊው 1992 ዓ,ም የተመድ በወሰነው መሠረት የአካል ጉዳተኞች ቀን በየዓመቱ ይታሰባል።
ተጨማሪ አሳይ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ምናልባት ይወዱት ይሆናል
ምናልባት ይወዱት ይሆናል
ሱሉልታ፦ በኦነግ-ኦነሰ አዲስ ጥቃት ያጠላው ስጋት
ሱሉልታ፦ በኦነግ-ኦነሰ አዲስ ጥቃት ያጠላው ስጋት
ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ከጫንጮ ከተማ ወጣ ብሎ የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ለገሰ ሥዩምን ጨምሮ ሶሦት የፀጥታ አባላት በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አማጺያን ተገድለዋል።
የመከላከያ አባል በጉጂ የአምስት ዓመት ሕጻን ወንድ በአሰቃቂ ሁኔታ ደፈረ መባሉ
የመከላከያ አባል በጉጂ የአምስት ዓመት ሕጻን ወንድ በአሰቃቂ ሁኔታ ደፈረ መባሉ
በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ዋደራ ከተማ የአምስት ዓመት ሕጻን ወንድ ልጃቸው የመከላከያ ሠራዊት አባል ነው በተባለ ግለሰብ መደፈሩ ተገለጠ
እልባት የሚሻው ያልተቋረጠው የሽርካ ግድያ፤ የነዋሪዎች እሮሮ
እልባት የሚሻው ያልተቋረጠው የሽርካ ግድያ፤ የነዋሪዎች እሮሮ
ስለሰሞነኛው ግድያ በመንግስት በኩል በይፋ የተባለ ነገር ግን አልተሰማም፡፡
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
የኢትዮጵያን ሴቶች እና ሕጻናት ከአሰቃቂ ወሲባዊ ጥቃት ማን ይታደጋቸዋል?
በሔቨን አወት ጉዳይ የቀሰቀሰው እና በኢትዮጵያ ወሲባዊ ጥቃት ለተፈጸመባቸው ሴቶች ፍትኅ እንዲሰጥ የሚደረገው ውትወታ የመቀዛቀዝ አዝማሚያ አሳይቷል። ውትወታው ምን አሳካ?
ሁለተኛ ዓመቱን የያዘው የአማራ ክልል ጦርነት ማብቂያው የት ነው?
በክልሉ በተሰማራው በፌደራል መንግሥት ኃይልና በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተደራጁ የፋኖ ኃይላት መካከል ሲካሄድ በቆየው ከባድ ውጊያ ብዙ ኪሳራ ደርሷል።
እንወያይ፤ ሰብዓዊ መብት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቶች ተግዳሮት በኢትዮጵያ
በሰብአዊ መብቶች አጠባበቅ ረገድ የሚታዩ ጉልህ ችግሮችን ነቅሰው በማውጣት፤ ጠንካራ ውትወታ እንዳያደርጉ በ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ላይ ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን ገልጸዋል።