ሰላም ያጣችው ደቡብ ሱዳን | ትኩረት በአፍሪቃ | DW | 27.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ትኩረት በአፍሪቃ

ሰላም ያጣችው ደቡብ ሱዳን

ደቡብ ሱዳን እአአ በ2011 ዓም ከሱዳን ተገንጥላ ነፃ መንግሥት ካቋቋመች ወዲህ ሰላም እና መረጋጋት አልሰፈነባትም። እንደሚታወቀው ደቡብ ሱዳን አዲስ ቀውስ ውስጥ የወደቀችው በፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር እና ከሥልጣን ካባረሩዋቸው የቀድሞው ምክትላቸው ሪየክ ማቸር መካከል የሥልጣን ሽኩቻ በተነሳበት እአአ ታህሳስ 2013 ዓም ነበር።

Audios and videos on the topic