1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሩሲያ

የዛሬይቱ ሩሲያ ትልቋ የቀድሞ የሶቪየት ህብረት ሪፐብሊክ ናት። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ያላት ሀገር ስትሆን ወታደራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አቅም ያላት፤ በአለም ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ ሚና የምትጫወት ሀገር ናት።