1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

DW Amharic የጥር 29 ቀን 2018 ሙሉ ሥርጭት

ዓርብ፣ ጥር 29 2018

ዜናውን ተከትሎ በሚቀርበው የዜና መፅሔታችን፤የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ የፀረ ሽብር እና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ችሎት በሽብር ወንጀል የተከሰሱ ሰዎች የመከላከያ ዝርዝር እንዲያቀርቡ ማዘዙን፤በአፋር ክልል በስድስት ወራት ውስጥ ከ16 ሺህ በላይ ህገ-ወጥ ስደተኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ መደረጉ፤በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ስለሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የሰጡት ማሳሰቢያ፤በትግራይ የነዳጅ ዋጋ በእጥፍ ማሻቀቡ እንዲሁም የአሜሪካና የኢራን ቀጥታዊ ያልሆነ ውይይት የሚሉ ርዕሶች ተዳሰዋል።የከወጣቶች ዓለም ደግሞ ስለ ነፃ የከፍተኛ ትምህርት እድል እና ቴክኖሎጂ ያለውን ልምድ የሚያካፍለን ወጣት እንግዳውን አድርጓል።

https://p.dw.com/p/58Fdm
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

ሙሉ ስርጭት

በየዕለቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት በአማርኛ የሚተላለፈውን የዶይቸ ቬለ ዝግጅት እዚህ ማድመጥ ይቻላል።