ሕዝብን ያስመረረው የቴሌኮም አገልግሎት | ኢትዮጵያ | DW | 13.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ሕዝብን ያስመረረው የቴሌኮም አገልግሎት

ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ እና በክልሎች በሚሰጠው አገልግሎቱ ላይ የሚታየው ጉድለት ተጠቃሚዎችን ቅር አሰኘ። በተለይ ተገልጋዮች በሞባይል ስልክ እና በኢንተርኔት መቆራረጥ እጅግ መማረራቸውን ከመግለጽ ወደኋላ አላሉም።

Deutschland Konjunktur Breitband Internet

ብዙ የተነገረለት እና ብዙ ገንዘብ የወጣበት የአዲስ አበባ የማስፋፊያ ፕሮጀክትም መጀመሪያ ላይ ካሳየው ጥቂት መሻሻል በስተቀር የተጠበቀውን ውጤት አለማስገኘቱን ተገልጋዮች ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic