ለባለሃብት የሚሰጡ መሬቶች እና የደን ልማት
ማክሰኞ፣ መስከረም 29 2011ማስታወቂያ
በተለይ በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አካባቢዎች በተፈጥሮ ደን የተሸፈኑ ሰፋፊ መሬቶች ለባለሃብቶች እየተሰጡ በኢትዮጵያ አለ ተብሎ የሚታወቀው የደን ሀብት በመቶኛ ሲገመት እጅግ ዝቅተኛ ሆኖ ሳለ ደን ለመመንጠር መድረሱ DW ባለፉት ዓመታት በብዛት ያወሳው ጉዳይ መሆኑም እንዲሁ ይታወስ ይሆናል። ከደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ነዋሪው የደረሰን ጥቆማም ያንን የሚያስታውስ በመሆኑ ጥቆማውን መሠረት በማድረግ የሚመለከታቸውን አነጋግረናል። ሙሉ ቅንብሩን የድምፅ ማዕቀፉን ተጠቅመው ያድምጡ።
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ