ፕዮንግቻንግ የ 2018 የክረምት ኦሎምፒክ አዘጋጅ ከተማ
ሐሙስ፣ ሰኔ 30 2003ማስታወቂያ
ፕዮንግቻን ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ ለዚሁ ውድድር አስተናጋጅነት ብታመለክትም አልተሳካላትም ነበር ። በአስተናጋጅነት የተመረጠችው ፕዮንግቻንግ ሁለት ጊዜ ለዚሁ ዝግጅት ተወዳድራ ያልተሳካላት ከተማ ነበረች ። በአሁኑ ውድድር ከቀረቡት እጩ ተወዳዳሪ ከተሞች መካከል ከዚህ በፊት የኦሎምፒክ ውድድርን የማስተናገድ ልምድ ያላት የጀርመንዋ ከተማ ሙኒክ አንዷ ነበረች ። ሙኒክና ሌላዋ ተወዳዳሪ የፈረንሳይዋ ከማ አንሲ ግን አልተሳካላቸውም ። ትናንት ስለተሰጠው ውሳኔ የስፖርት ፕሮግራም አዘጋጅ መስፍን መኮንን ጠይቄዋለሁ ።
መስፍን መኮንን
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ