ፕሬዚዳንት ኦባማና መልእክታቸው1 መስከረም 2007ሐሙስ፣ መስከረም 1 2007መስከረም 1 ቀን ለኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት መባቻ በመሆኑ ፣ በያመቱ ሲከበር የኖረና፣ የሚኖር ርእሰ ዐውደ ዓመት ነው። ለዩናይትድ ስቴትስ ደግሞ ፤ ከመስከረም 1 ቀን 1994 ዓ ም አንስቶ በያመቱ ፣https://p.dw.com/p/1DAeAምስል REUTERS/G. Cameronማስታወቂያ አሸባሪዎች በኒውዮርክ ያደረሱት ጥቃትና የ 3 ሺ ህል ሰዎች ሕይወት የጠፋበት መታሰቢያ ዕለት ሆኗል። በመሆኑም ትናንት ማታ በዋዜማው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ ፤ በተለይ በኢራቅና በሶሪያ በሚገኙ አሸባሪዎች ላይ ያነጣጠረ ንግግር አሰምተዋል። ተክሌ የኋላ የዋሽንግተን ዲ ሲ ውን ዘጋቢአችንን ፣ አበበ ፈለቀን በስልክ አነጋግሮታል። አበበ ፈለቀ አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ