ፔን ኢትዮጵያ ና ፔን ኢንተርናሽናል
ማክሰኞ፣ የካቲት 18 2006ማስታወቂያ
ፔን ኢንተርናሽናል የተሰኘዉ ዓለም አቀፍ የመብት ተሟጋች ተቋም ከፔን ኢትዮጵያ ጋር ያለዉን ግንኙነት እንደሚያጠናክር የተቋሙ ፕሬዝዳንት ዮሴፍ ሐስሊንገር አስታወቁ።ኢትዮጵያን በመጎብኘት ላይ የሚገኙት የፔን ኢንተርናሽናል ፕሬዝዳንት እንዳሉት የተቋማቸዉ አባል የሆነዉ ፔን ኢትዮጵያ ሐሳብን የመግለፅ ነጻነትን ለማስከበር የሚያደርገዉን ትግል ተቋማቸዉ ይደግፋል።ፕሬዝዳንቱ አዲስ አበባ ዉስጥ በተለያዩ ሥፍራዎች በተደረጉ ዉይይቶች ላይ በመገኘት ማብራሪያና ገለፃ እየሠጡ ነዉ።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ