ፓሪስና የስደተኞች እጣ30 ግንቦት 2008ማክሰኞ፣ ግንቦት 30 2008ፈረንሳይ በመዲናዋ ፓሪስ በአንድ ፓርክ ውስጥ በድንኳኖች የተጠለሉ በርካታ ስደተኞችን በትናንቱ ዕለት ማንሳቷን የከተማይቱ አስተዳደር ባለስልጣናት አስታውቀዋል።https://p.dw.com/p/1J25Jምስል picture alliance/abacaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የከተማይቱ አስተዳደር ይህንን እርምጃ የወሰደው ባለፈው ሳምንት በከተማይቱ ኃይለኛ ዝናብ ከጣለ በኋላ ስደተኞቹ የሚገኙበት ሁኔታ በተለይ እየከፋ በመሄዱ ምክንያት መሆኑን ገልጾዋል። ስለዚሁ የፓሪስ አስተዳደር እርምጃ እና ስለስደተኞቹ እጣ ፈንታ በተመለከተ ፓሪስ ከምትገኘዉ ወኪላችን ጋር ቃለ ምልልስ አድርገናል። ሀይማኖት ጥሩነህ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ