ፍሳሽና ደረቅ ቆሻሻ ለኃይል ምንጭነት
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 12 2002ማስታወቂያ
ሰሞኑን በደሴሲቱ አገር አይስላንድ ፈንድቶ ማቆሚያ የሌለዉ የመሰለ አመድ ወደከባቢ አየር እያቦነነ የሚገኘዉ እሳተ ጎሞራ አደገኛ ከሚባሉት ጋዞች ዋነኛዉን ማለትም CO2ን እያወጣ መሆኑ ተገልጿል። በጤና ላይስ ምን ጉዳት ያስከትል ይሆን? ይህን በመጠኑ ቃኝቶ ከደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻዎች ስለሚገኘዉ አካባቢን የማይበክል የነዳጅ ኃይል የተጠናቀረዉ መሰናዶ ቀጣዩን በመጫን ያዳምጡ።
ሸዋዬ ለገሠ፤ አርያም ተክሌ