ፍርድ ቤት እነአቡበከርን ጥፋተኛ አለ፤ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የክስ ሂደት፤ የግሪክ የኤኮኖሚ ቀዉስ
ችሎቱ ተከሳሾች የቅጣት ማቅለያ በአስር ቀናት ጊዜ ዉስጥ ለፍርድ ቤቱ እንዲያቀርቡ ትዕዛዝ በማስተላለፍ የመጨረሻ የቅጣት ዉሳኔ ለመስጠት ለሐምሌ 27 ቀን 2007ዓ,ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። የዛሬዉን የፍርድ ቤት ዉሎ፤ የተከታተለዉ አዲስ አበባ የሚገኘዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ