ፍራንክፈርቱ ዓለም ዓቀፍ የአውቶሞቢል ትርዒት8 መስከረም 2004ሰኞ፣ መስከረም 8 2004ባለፈው ሐሙስ ፍራንክፈርት ጀርመን ውስጥ የተከፈተው ዓለም ዓቀፍ የአውቶሞቢል ትርዒት በመስኩ የተሰማሩ ባለሞያዎችንና የጎብኝዎችን ትኩረት ስቦ በመካሄድ ላይ ነው ።https://p.dw.com/p/Rmekየአውቶሞቢል ትርዒትምስል DW/Viacheslav Yurinማስታወቂያከ32 አገራት የመጡ ከአንድ ሺህ በላይ ተሳታፊዎች በተካፈሉበት በዚሁ ትርዒት ላይ ወደ 183 የሚጠጉ አዳዲስ መኪናዎች ለእይታ ቀርበዋል ። እስከ ፊታችን እሁድ ስለ ሚቀጥለው ስለዚሁ ትርዒት እና ስለ ጀርመን የአውቶሞቢል ኢንዱስትሪ ወኪላችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን ወደ ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ ጠይቄው ነበር ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ