1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፌደራሊዝም በሀረሪ ክልል

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 8 2003

ፌደራሊዝምን በተመለከተ በሀረር ከተማ አንዳንድ ነዋሪዎች አስተያየታቸዋን ሰጥተዋል።የፌደራሊዝም ስርዓት ጥሩ ቢሆንም በኢትዮድያ ግን በተግባር አልታየም ብለዋል አንዳንዶቹ።

https://p.dw.com/p/Qeqm
ምስል picture alliance/dpa

ትላንት አምስተኛው የፌደራሊዝም ጉባዔ ተጠናቋል። አስተናጋጅዋ ኢትዮዽያ የፌደራሊዝም ስርዓትን ከዘረጋች በእርግጥ ሁለት አስርተ ዓመታትን ልትደፍን ነው። የኢትዮዽያ የፌደራል ስርዓትን በተመለከተ በርካታ አጨቃጫቂ ጉዳዮች ይነሳሉ። በተለይም በብሄረሰብ ላይ ያተኮረው የኢትዮዽያ ፌደራሊዝም እኩል የሆነ ቦታ ለብሄረሰቦች አልሰጠም የሚለው ጎልቶ ይሰማል። በሀረሪ ክልል ያሉ አንዳንድ ነዋሪዎች ይህን አስተያየት ይጋራሉ። ዮሀንስ ገብረእግዚአብሄር ወደ ሀረር ከተማ ጎራ ብሎ ነበር።

ዮሀንስ ገብረእግዚአብሄር

መሳይ መኮንን
ሂሩት መለሰ