ፀረ ዘረኝነት መታሰቢያ ዕለት12 መጋቢት 1999ረቡዕ፣ መጋቢት 12 1999እኩልነትና የሰው ልጅ ክብር በሰብዓዊ መብቶች ማስከበሪያ መመሪያ ውስጥ ተዘርዝሮ ተቀምጦዋል፤ ግን አሁንም የመረገጥ ሥጋት እንደተደቀነበት ነው የሚገኘው። በዚህም የተነሳ የዓለም መንግሥታት በዘረኝነት አንፃር የሚሠራ አንድ ብሔራዊ የተግባር ዕቅድ እንዲያወጡ የተመድ ጠይቆዋል። ትግሉን ለማጉላትም በያመቱ እአአ መጋቢት ሀያ አንድ ቀን ፀረ ዘረኝነት ቀን ተብሎ እንዲታሰብ የተመድ ወስኖዋል።https://p.dw.com/p/E883ፀረ ዘረኝነት ምልክትማስታወቂያ