1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፀረ-ኤይድስ ዘመቻ ዕለትና የህክምና እርዳታዉ በድሬዳዋ፣

ሰኞ፣ ኅዳር 21 2002

በነገው ዕለት በዓለም ዙሪያ ፣ የፀረ ኤይድስ ዘመቻ መታሰቢያ ቀን ታስቦ ይውላል።

https://p.dw.com/p/KmIm
ህክምና የሚደረግላቸው ፣ ከHIVቫይረስ ጋ የሚኖሩ ህጻናት፣በአዲስ አበባምስል AP Photo

HIV/AIDS በሰፊው ከተዛመቱባቸው አገሮች መካከል አንዷ በሆነችው በኢትዮጵያ ፣ ተኀዋሲው በሰውነታቸው ውስጥ የሚገኝባቸውን ሰዎች ለመርዳት እስከምን ድረስ ነው ጥረት የሚደረገው? ለአብነት ያህል በድሬዳዋ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ተክሌ የኋላ/ሸዋዬ ለገሠ፣