ፀሐይ በአፍሪቃም ለኃይል ምንጭነት
ማክሰኞ፣ መስከረም 4 2003ማስታወቂያ
ያ ግን አፍሪቃ በርግጥም በዚህ ታዳሽ የኃይል ምንጭ ለመጠቀም ያገዳት የገበያ እጥረት ሳይሆን፤ ተገቢዉ የንግድ ፅንሰ ሃሳብና ያንን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችለዉ አስፈላጊ የፖሊሲ ማለትም መመሪያና መዋቅር አለመኖር መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ። ፀሐይን ለኮረንቲ ምንጭነት የሚጠቀመዉ አንድ የደች ፕሮጀክት አገልግሎቱን በሶስት የአፍሪቃ አገራት ገጠሮች እያዳረሰ ነዉ።
Jutta Schwengsbier
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ