ጸረ የልጅነት ልምሻ የክትባት ዘመቻ8 ሰኔ 2002ማክሰኞ፣ ሰኔ 8 2002በድሬዳዋ አስተዳደር ከሰኔ አራት እስከ ትናንት ሰኔ ሰባት ድረስ የልጅነት ልምሻን ወይም ፖሊዮን ለመከላከል የሚያስችል የክትባት ዘመቻ ተካሂዶዋል። የድሬዳዋ ወኪላችን ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ስለዚሁ ዘመቻ ዘገባ አዘጋጅቶዋል።https://p.dw.com/p/NrATምስል AP Photoማስታወቂያ ዩሀንስ ገብረ እግዚአብሄር አርያም ተክሌሂሩት መለሰ