ጦርነትና ምርጫ በአፍጋኒስታን4 ነሐሴ 2001ሰኞ፣ ነሐሴ 4 2001አፍጋኒስታን ጦርነት እንዳመሳት ዓመታትን ገፍታለች።https://p.dw.com/p/J7D3ምስል APማስታወቂያዘንድሮ የፊታችን ነሐሴ 11 ቀን 2001ዓ,ም ይህቺዉ አገር በአሸባሪዎች ጥቃት እንደታጀበች ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት ይዛለች። ዩናይትድ ስቴትስ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ይካሄድ እንጂ ከማንም ጎን አልቆምም ነዉ ቃሏ። የአፍጋኒስታን መራጮች በበኩላቸዉ ድምፃችንን አስነጥቀን የወደየ ቤታችን አንገባም፤ ዛቻቸዉ ነዉ። አበበ ፈለቀ/ሸዋዬ ለገሠ