ጣልያንና የስደተኞች ጉዳይ
ሐሙስ፣ ሰኔ 6 2011ማስታወቂያ
የጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ የካቢኔ አባላትም ይህንኑ በሀገር አስተዳደሩ ሚንስትር ተጠንቶ የቀረበውን ሀሳብ እንዳለ ተቀብለውታል። ሥራ ላይ የሚውለው ግን የጣሊያን ሸንጎ አባላት ድምፅ ከሰጡበት በኋላ ነው። ተቀባይነት አግኝቶ ጸድቆ የማለፉ ጉዳይ ደግሞ የማያጠራጥር እንደሆነ የዶይቼ ቬለው ታሲሎ ፎርሃይመር በጻፈው ዘገባ አመልክቷል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል/ታሲሎ ፎርሃይመር
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ