ጠፉ የተባሉት ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 22 2006ማስታወቂያ
ለዚህም የበቃችው አትሌቶቿ ስድስት ሜዳሊያ አግኝተው ነው። ይህ በዚህ እንዳለ፣ በውድድሩ ለመካፈል ወደ ዮናይትድ ስቴትስ ካመሩ አትሌቶች መካከል አራቱ ከትናንት ምሽት አንስቶ ደግሞ የገቡበት እንዳልታወቀ ዜና ምንጭ ሮይተርስ የዩኒቨርሲቲውን ቃል አቀባይ ጁሊ ብራውንን ጠቅሶ ዘግቦ ነበር። ስለ አትሌቶቹ ወቅታዊ ሁኔታ ከዋሽንግተን ዲሲ ሆኖ ጉዳዩን የተከታተለው ወኪላችን አበበ ፈለቀን አነጋግረናል።
አበበ ፈለቀ
ልደት አበበ
አርያም ተክሌ