ጎንደር ለሞንትጎመሪ እህት ከተማነት ተመረጠች21 ኅዳር 2004ሐሙስ፣ ኅዳር 21 2004ታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ከአሜሪካው የሜሪላንድ ግዛቱ የሞንትጎመሪ ከተማ ጋር የእህትማማችነት ጉድኝት ለመመሥረት ተመረጠች ።https://p.dw.com/p/Rze8የጎንደሩ የአፄ ፋሲል ቤተ መንግስትምስል DW/Azeb Tadesse Hahnማስታወቂያጎንደር ለሞንትጎመሪያ እህት ከተማነት የተመረጠችው ከሌሎች ስምንት የአፍሪቃ አገራት ከተሞች ጋር ተወዳድራ ነው ። ጎንደር የዚህ ውድድር አሸናፊ እንድትሆን በሜሪላንድና አካባቢዋ የሚኖሩ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ አባላት ከፍተኛ ትብብር ማድረጋቸውን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዘግቧል ። አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ ተከሌ የኋላ