1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አራት የልዩ ኃይል አባላት ተገደሉ

ዓርብ፣ መጋቢት 27 2011

የክልሉ ቃል አቀባይ ለዶቼቬለ DW እንደተናገሩት የልዩ ኃይል አባላት የተገደሉት ሀሰተኛ ባሉት ወሬ ሰበብ በታጣቂዎች በተፈጸመባቸው ጥቃት ነው። በጥቃቱ የተጎዱ ሌሎች ሰዎች ደግሞ በደሴ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው። ከመካከላቸው አንዳንዶቹ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የደሴ ሆስፒታል አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/3GN5U
Äthiopien | Asemahegn Asres Kommunikationschef von Amhara
ምስል DW/A. Mekonnen

አራት የልዩ ኃይል አባላት ተገደሉ

 
በአማራ ክልል በከሚሴ አካባቢ በተነሳ ግጭት የክልሉ ልዩ ኃይል አባላት ሕይወት መጥፋቱን የአማራ ክልል መንግሥት ገለጠ፡፡ የክልሉ ቃል አቀባይ ለዶቼቬለ DW እንደተናገሩት የልዩ ኃይል አባላት የተገደሉት ሀሰተኛ ባሉት ወሬ ሰበብ በታጣቂዎች በተፈጸመባቸው ጥቃት ነው። በጥቃቱ የተጎዱ ሌሎች ሰዎች ደግሞ በደሴ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው። ከመካከላቸው አንዳንዶቹ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የደሴ ሆስፒታል አስታውቋል። ዓለምነው መኮንን ከባሕር ዳር ዘገባ ልኮልናል።
አለምነው መኮንን
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ