ግጥም፣ የስነ-ጽሁፍ መረቅ
እሑድ፣ ጥቅምት 14 2003ማስታወቂያ
አቶ ደስ አለኝ በጀርመን አገር ሲኖሩ ወደ አስራ አምስት አመት ግድም ሆኖዋቸዋል። በዚህም ግዜ ሁለት የስነ-ግጥም መድብል እና ልብወለዶችን ያካተተ መጽሃፍ ለአንባቢያን አቅርበዋል። አቶ ደሳለኝ ግጥም የስነ-ጽሁፍ መረቅ ነዉ የሚለዉን የሀይሉ ገብረ ዪሃንስን ሃሳብ ይጋራሉ የገጠሚነት ዛር ሲይዝ አይታወቅም ልክ ዉሃ ሙላት ማለት ነዉ እያሳሳቀ ጭልጥ በማድረጉ እኔም ብዕሪን እና ወረቀቴን ይዤ ገጠመኞቼን በተለያየ መንገድ ማስፈር ጀመርኩ ሲሊ አጫዉተዉናል። አቶ ደስአለኝን ከግጥም ስራዎቻቸዉ ጋር የለቱ እንግዳችን አድርገናቸዋል ያድምጡ!
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ