ግድግዳ ጡፍ ወይም ግራፊቲ በሐዋሳ ከተማ3 ታኅሣሥ 2007ዓርብ፣ ታኅሣሥ 3 2007ሐዋሳ ከተማ የሚገኙ የተወሰኑ ወጣቶች የግድግዳ ጡፍን እንደ አንድ የስዕል ጥበብ ነድፈው በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ። በተለይ በወጣቶች ዘንድ የሚዘወተረው የግድግዳ ጡፍ የዛሬው የወጣቶች ዓለም ርዕስ ነው።https://p.dw.com/p/1E3CYማስታወቂያ