ግብፅና አዲስ የሚረቀቀው ሕገ መንግሥት26 መጋቢት 2004ረቡዕ፣ መጋቢት 26 2004የቀድሞው የግብፅ ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ ከሥከተወገዱ ከአንድ ዓመተ ገደማ ወዲህ በሀገሪቱ አዲስክር ቤተ ተቋቁሞዋል። ግን ብዙዎቹ የአዲሱ ምክር ቤት እንደራሴዎችና የሕገ መንግሥት አርቃቂው ጉባዔ አባላትhttps://p.dw.com/p/14XgMምስል APማስታወቂያ ከሙሥሊሞቹና ከአክራሪዎቹ ፓርቲዎች የተውጣጡ መሆናቸው ሀይማኖትን የማያጠብቁትን ለዘብተኞቹን ግብፃወያንና የውጭ ታዛቢዎችን በጣም አሳስቦዋል። ከዚሀ በተጨማሪም ብምክር ቤት አብላጫውን ቦታ የያዘው የሙሥሊም ወንድማማችነት ፓርቲ በሚቀጥለወ ወር ለሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የራሱን ዕጩ ማቅረቡ የሕዝቡን ሥጋት አጠናክሮዋል። ዛቢነ ሀርተርት ሞዥዴሂ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ