ግብጽ፥ ከግጭቱ ጀርባ1 ግንቦት 2003ሰኞ፣ ግንቦት 1 2003በሳምንቱ መጨረሻ ላይ በግብፅ ሙስሊሞችና ኮፕት ክርስቲያኖች መካከል ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ዛሬ ኮፕቶች ከአደባባይ ወጥተዋል። ሌሊቱን ሙሉ ቀጥሎ በነበረው ግጭት 42 ሰዎች መቁሰላቸውም ተገልጿል። ዋና ከተማይቱ ካይሮ ከፍተኛ የደህንነት ጥበቃ እየተደረገባት ነው።https://p.dw.com/p/RMqwየግብፅ ሙስሊሞችና ኮፕት ክርስቲያኖችምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያትናንት አምባገነኑን የቀድሞው የግብፅ ፕሬዚዳንት ከስልጣን ለማውረድ እጅ ለእጅ ተያይዘው ከአደባባይ የታዩት የግብፅ ሙስሊሞችና ኮፕት ክርስቲያኖች ምን አጋጫቸው? ነብዩ ሲራክ ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሀመድ