ግሪክ እና የአበዳሪዎችዋ ውዝግብ16 ሰኔ 2007ማክሰኞ፣ ሰኔ 16 2007ግሪክ ከዩሮ ዞን ሀገሮች እና ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ጋር በብድር ቅድመ ግዴታዎች እና በኤኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሞች ሰበብ የገባችበት ውዝግብ በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት እልባት ሊያገን እንደሚችል እየተነገረ ነው።https://p.dw.com/p/1FmLkምስል Getty Images/AFP/E. Dunandማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ለአምስት ወራት ያህል ለዘለቀው የግሪክ እና የአበዳሪዎችዋ ውዝግብ መፍትሔ ያስገኛል ተብሎ ተጠብቆ የነበረው የዞኑ የገንዘብ ሚንስትሮቹ ስብሰባ ባለፈው ሀሙስ ካለ ውጤት በመበተኑ ትናንት ለምክክር በአስቸኳይ ጉባዔ የተገናኙት መሪዎቹ የገንዘብ ሚንስትሮቹ የፊታችን ሀሙስ በሚያደርጉት ጉባዔ ላይ የመፍትሔ ሀሳብ እንዲያቀርብላቸው አሳስበዋል። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ