ግልገል ጊቤ ሶስትና የአወዉሮጳ ባንክ26 የካቲት 2002ዓርብ፣ የካቲት 26 2002የአዉሮጳ ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ ለግልገል ጊቤ ቁጥር ሶስት የኤሌክትሪክ ማመንጫ ጣቢያ ግንባታ ሊሰጥ ያቀደዉን ብድር ከመፍቀዱ በፊት ግንባታዉ በአካባቢዉ ባሉ ማኅበረሰቦችና ተፈጥሮ ጭምር አሉታዊ ተፅዕኖ የማያሳድር መሆኑን እንደሚያረጋግጥ አስታወቀ።https://p.dw.com/p/MLSeምስል dpa/PAማስታወቂያ የባንኩ የአፍሪቃ ጉዳይ ቃል አቀባይ ሪቻርድ ዊሊያምስንና የመካከለኛዉና ምስራቅ አፍሪቃ ዳይሬክተር ፍላቪያ ፓላንዛን የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ገበያዉ ንጉሤ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ