ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እንደታሰረ ነዉ
ዓርብ፣ ጥቅምት 3 2010ማስታወቂያ
በእስር ላይ የሚገኘዉ ኢትዮያዊ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የተፈረደበት ሰወስት ዓመት የእስራት ዘመን ዛሬ ቢጠናቀቅም ከእስር ቤት አለመለቀቁን ቤተሰቦቹ አስታወቁ። የተመስገን ወንድም እንደሚለዉ እሱ እና የቅርብ ጓደኞቹ እስረኛዉን ለመቀበል ዝዋይ ወደሚገኘዉ ወሕኒ ቤት ሔደዉ ነበር። ተመስገን ግን አልተለቀቀም። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ