ጋብ ያለው የዩናይትድ ስቴትሱ ተቃውሞ 19 ኅዳር 2007ዓርብ፣ ኅዳር 19 2007ባለፈው ነሐሴ ፤ ማይክል ብራውን የተባለውን አፍሪቃዊ-አሜሪካዊ ወጣት የገደለው ነጭ ፖሊስ ነጻ መሆኑን ከፍተኛ የዳኞች ሸንጎ ከወሰነ በኋላ ፣ «እጅዎን ከፍ አድረገው ይዘርጉ! አይተኩሱ!» በሚል መፈክር ከፈርገሰን ከተማ አንስቶ በሃገሪቱhttps://p.dw.com/p/1Dwjiምስል Reuters/Jim Youngማስታወቂያ በመላ አገርሽቶ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ ከትናንት በስቲያና ትናንት ጋብ ማለቱን መገናኛ ብዙኀን ገልጸዋል። ስለሁኔታው፤ አሁን በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘውን ተባባሪ ዘጋቢአችንን ፣ መክብብ ሸዋን በስልክ አነጋግሬው ነበር። መክብብ ሸዋ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ