ጉራማይሌዉ የቋንቋ አጠቃቀምና ችግሩ12 ጥቅምት 2002ሐሙስ፣ ጥቅምት 12 2002ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፡ ባለሙያዎች እና ባለሀብቶች ሀሳባቸውን ለመግለጽ አዘውትረው አማርኛው ላይ እንግሊዝኛ እየቀላቀሉ መናገራቸው፡ የድሬዳዋው ወኪላችን ዩሀንስ ገብረእግዚአብሄር እንደዘገበው፡ የአዋቂነት ምልክት ተደርጎ ተወስዶዋል።https://p.dw.com/p/KCplምስል Maruማስታወቂያ እንዲህ አይነቱ የቋንቋ ጉራማይሌ በተለይ ዘገባዎችን ለማጠናቀርና ማብራሪያ ለአድማጭ ለማድረስ ከባድ ፈተና መሆኑን በየዕለት ስራ በተለይ ለጋዜጠኞች የሚያጋጥም ነዉ። ዮሐንስ አንዳንድ ምሳሌዎች የሚየቀርብበት ዘገባ እንዲህ ይደመጣል። ዩሀንስ ገብረእግዚአብሄር/አርያም ተክሌ/ሸዋዬ ለገሰ