ገዳዩ የወባ በሽታ ይዞታ በኤርትራ22 ሐምሌ 2001ረቡዕ፣ ሐምሌ 22 2001ከኤርትራ አጠቃላይ የቆዳ ስፋት ሁለት ሶስተኛው ለወባ የተጋለጠ እንደሆነ ተገለፀ።https://p.dw.com/p/J05sምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያበኤርትራ ገዳይ ናቸው ተብለው ከተፈረጁት አስር የተለያዩ በሽታዎች መካከል የወባ በሽታ በግንባር ቀደምትነት እንደሚጠቀስም በኤርትራ የጤና ጥበቃ ሚንስትር የወባ መቆጣጠሪያ ግብረ ሀይል ሀላፊ ዶክተር ተወልደ ገብረ መስቀል ጠቁመዋል። ጎይቶም ቢሆን/ማንተጋፍቶት ስለሺ/አርያም ተኬሌ