ጀርመን ምርጫ-2002 የአሸናፊ-ተሸናፊዎች ምክንያትና ዉጤቱ
ሰኞ፣ መስከረም 18 2002ማስታወቂያ
የጀርመን ምርጫ ሰወስት ዋና ዋና ታሪካዊ ክስተቶችን አስመዝግቦ-አለፈ።ከጀርመን የፖለቲካ ማሕበራት ሁሉ ረጅም እድሜ ያለዉ የሶሻል ዲሞክራቲሲያዊ የነፃ ዲሞክራቶቹ ፓርቲ FDP በፖለቲካ ማሕበርነት ታሪኩ አግኝቶት የማያዉቀዉን ድል-አገኘበት።በጀርመን ፌደራላዊ ሪፐብሊክ ታሪክ-በጣም ዝቅተኛ ቁጥር-ያለዉ መራጭ ድምፁን ሰጠበት።ትናንት።ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋላችሁ። የሰወስቱ ታሪካዊ ሁነቶች ምክንያትን፥የወደፊቱ መንግሥት መርሕ ምንነት፥የጀርመን የምርጫ ይትባሐል እንዴትነትን በተመለከተ ከበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለሚካኤል ጋር አጭር ምልልስ አድርገናል።አብራችሁን ቆዩ።
ነጋሽ መሐመድ/አርያም ተክሌ