ጀርመንና የጉዋንታናሞ እስረኞች ጉዳይ27 ሚያዝያ 2001ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 27 2001ዩኤስ አሜሪካ በኩባ ደሴት በጉዋንታናሞ ቤይ በሚገኘው ወህኒ ቤትዋ ካሰረቻቸው መካከል አንዳንዶቹን ጀርመን እንድትቀበል የፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ መንግስት ጥያቄ አቀረበ።https://p.dw.com/p/HkBCምስል APማስታወቂያዩኤስ ልትፈታቸው ያሰበቻቸውን፡ ቻይና እንደ አሸባሪዎች የምትመለከታቸውን አስር የኡጊሁር ጎሳ የሆኑ ቻይናውያን እስረኞችን በሚውንኽን ከተማ አቅራቢያ እንድታቆያቸው የቀረበው ጥያቄ በመንግስቱ ተጣማሪ ፓርቲዎች መካከል ትልቅ የሀሳብ ልዩነት ፈጥሮዋል። ይልማ ሀይለሚካኤል/አርያም ተክሌ ነጋሽ መሐመድ