ጀርመናውያን ያገለገሉ መኪኖች ነጋዴዎች የገጠማቸው ችግር23 የካቲት 2001ሰኞ፣ የካቲት 23 2001የጀርመን መንግስት በፊናንሱ ቀውስ ሰበብ ችግር የገጠማቸው የሀገሩን የመኪና ኢንዱስትሪዎቹን ለመደጎም በማሰብ ብዙ ቢልዮን ዩሮ መድቦዋል።https://p.dw.com/p/H4Cqምስል APማስታወቂያ ይህ የሀገሪቱ ዜጎጭ አዳዲስ መኪኖጭ እንዲገዙ አነቃቅቶዋል። ዘጠኝ ዓመት ያደረጉ አሮጌ መኪኖቻቸውን ለሚያስጨፈልቁ ዜቹ መንግስት ሁለት ሲህ አምስት መቶ ዩሮ የሚሰጥበት ድርጊት አዳዲስ መኪኖች የሚገዙትን ሰዎች ቁጥር ከፍ አድርጎታል። ይኸው አሰራሩ ግን ያገለገሉ መኪኖችን እየገዙ በትርፍ በመሸጥ በሚተዳደሩ ነጋዴዎች ላይ ችግር አስከትሎዋል። ይልማ ኃይለሚካኤል AA/TY