የዶክተር ፍቅሩ አቤቱታ
ማክሰኞ፣ ጥር 9 2009ማስታወቂያ
ችሎቱ በዶክተር ፍቅሩ አቤቱታ ላይ አቃቤ ሕግ አስተያየት እንዲሰጥበት የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቷል። በዶክተር ፍቅሩ እና በሌሎች ተከሳሾች ጉዳዩ ላይ ብይን ለመስጠትም ለጥር 24 ፣ 2009 ዓም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችንአጭር ዝርዝር አዘጋጅቷል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ