ፖለቲካዶክተር መረራ የዋስ መብት ጉዳይ30 የካቲት 2009ሐሙስ፣ የካቲት 30 2009የፌደራል አቃቤ ሕግ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር የዶክተር መረራ ጉዲና የዋስ መብት ሊከበር አይገባም ሲል ተቃወመ። አቃቤ ሕግ ለከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በጽሑፍ ባቀረበዉ መቃወሚያ ተከሳሹ ያቀረቡት የዋስትና መብት ዉድቅ እንዲደረግለት ጠይቋል።https://p.dw.com/p/2YueLምስል APማስታወቂያBeri. AA (Dr Merera court hearing) - MP3-StereoTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ