ድርቅ እና የአየር ትንበያ በኢትዮጵያ
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 5 2007ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሜቲዮሮሎጂ፣ የአየር ንብረት አጥኚ መስሪያ ቤት፣ በሃገሪቱ ስላለው ወቅታዊ የአየር ሁናቴ እና ትንበያ ዛሬ መግጫ ሰጥቷል። መሥሪያ ቤቱ በጽሑፍ ካሰራጨው በተጨማሪ በዋና መሥሪያ ቤቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በኢትዮጵያ የአየር ንብረት አጥኚ መስሪያ ቤት ተገኝቶ ያጠናቀረውን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶትስ ስለሺ
አርያም ተክሌ