[No title]
ከነዚህም አንዱ የሆነው የብሪታንያ የዜና ማሰራጪያ ድርጅት፣ የ«ቢ ቢ ሲ» ዘገባ ያነቃቃቸው የአውሮጳ ምክር ቤት እንደራሴ እና የ1997ዓም የኢትዮጵያን ምርጫ የታዘበው የአውሮጳ ህብረት ቡድን አባል የነበሩት ወይዘሮ አና ጎሜሽ፣ «ድርቅና ረሀብ በኢትዮጵያ» በሚል ርዕስ ትናንት በብራስልስ በአውሮጳ ምክር ቤት አንድ የውይይት መድረክ አዘጋጅተው ነበር።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ