ድሬዳዋና ያካባቢ ጥበቃ ተግባር፤ 23 ጥር 2005ሐሙስ፣ ጥር 23 2005በድሬዳዋ አስተዳደር የ 38 ቀበሌዎች፤ የአርሶ አደሮች ማኅበራት ፤ ከ 40 ሚሊዮን ብር በላይ በሚገመት ገንዘብ፤ እንዲሁም ነጻ የገበሬዎች ጉልበት፤ ያካባቢ ጥበቃ ተግባር ተከናወነ። ባለፈው ዓመት ባካባቢ ጥበቃ ያገገሙ ጋራዎች ኑዋሪዎች፤ ንብ በማርባትናhttps://p.dw.com/p/17VUaምስል DWማስታወቂያ ከብት በማድለብ ፣ ኑሮአቸውን የሚያሻሽሉበት ሁኔታ መቀየሱን ፣ የመስተዳድሩ ፣ ግብርና ፣ ውሃ፣ ማዕድንና የኃይል ምንጭ መ/ቤት ኀላፊ ለዶቸ ቨለ አስረድተዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፤ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሂሩት መለሰ