ዴሞክራሲያዊ ተቋማትን የማጠናከር ሥልጠና5 ግንቦት 2006ማክሰኞ፣ ግንቦት 5 2006በኢትዮጵያ የተቋቋመው መንግሥታዊ ያልሆነው ሀገር በቀል ድርጅት፣ « ቪዥን ኢትዮፕያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ » ለ 41 ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን ወጣቶች ሰሞኑን አስመረቀ።https://p.dw.com/p/1Bz4Vምስል Fotolia/seeyou/c. stepsማስታወቂያ የድርጅቱ ኃላፊ አቶ ታደለ ደርሰህ ለዶይቸ ቬለ እንደገለጹት፣ ወጣቶቹ ባገኙት ሥልጠና በመጠቀም ወደፊት መልካም አስተዳደር በማስፈን ረገድ የበኩላቸውን ድርሻ የማበርከት ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ