1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዳርፉርና የሰላሙ ድርድር

ዓርብ፣ ሚያዝያ 27 1998

የዳርፉር ውዝግብ

https://p.dw.com/p/E0ik
የዳርፉር ስደተኞች
የዳርፉር ስደተኞችምስል DW/Meike Scholz
ለዳርፉር ውዝግብ መፍትሔ ለማፈላለግ በአቡዣ ናይጀሪያ የተጀመረውና አሁንም በመካሄድ ላይ የሚገኘው ድርድር እንዳይከሽፍ አሠጋ። ከሱዳን መንግሥት ጋር ከሚፋለሙት ሦስት ያማፅያን ቡድኖች መካከል ሁለቱ የአፍሪቃ ኅብረት አደራዳሪዎች ያዘጋጁትን የሰላም ውል ለመቀበል እስካሁን ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል።