ደቡብ ሱዳንን የሚመለከተው ረቂቅ ውሳኔ እና የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት
ሐሙስ፣ ነሐሴ 5 2008ማስታወቂያ
በማሻሻያው ውሳኔ መሰረት ይሰማራ የተባለው ጓድ ደቡብ ሱዳንን ለቆ የሚወጣበት ግልጽ እቅድ እንደሚኖር እና ከሀገሪቱ መንግሥትም ጋር ባንድነት እንደሚሰራ ተመልክቶዋል። የተመድ ፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ማሻሻያውን ለምን ማድረግ እንዳስፈለገው እና በረቂቁ ውሳኔ ሰበብ በደቡብ ሱዳን መንግሥት እና በተመድ መካከል የቀጠለው ክርክር ምክንያትን እንዲያብራራልን የናይሮቢ ወኪላችን ፋሲል ግርማ ጠይቄዋለሁ።
ፋሲል ግርማ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ